መልካም-ዜና-በዲምቪና-አካባቢ

🇺🇸መልካም ዜና በዲምቪና አካባቢ ለምትኖሩ ቅዱሳን ሁሉ ልዩ የሆነ
ኘሮግራም

🇺🇸በክራይስት ኤምባሲ ዲኤምቪ – አማርኛ ፕሮግራም
🇺🇸ሕያው ኢየሱስ በሚል መሪ ርእስ የጸሎትና የተዓምራት ክሩሴድ ተዘጋጅተአል ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችሁል::

🇺🇸 አድራሻ-
5671 Western Avenue, Washington,Dc
🇺🇸 starting Date
November-21/22/23
| Service time:
Friday-አርብ -4:30 pm EST Saturday- ቅዳሜ-4:30pm EST
Sunday-እሁድ 5:00 pm EST

🇺🇸🇺🇸🇺🇸ለበለጠ መረጃ:🇺🇸🇺🇸🇺🇸
For more info call us:
🇺🇸🇺🇸🇺🇸Contact Tel,🇺🇸🇺🇸🇺🇸
+1(301) 257 0443,
+1 (202) 538-5984

“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና፥ ዛሬም ለዘለዓለምም ያው ነው።”
‭‭ወደ ዕብራውያን‬ ‭13‬:‭8‬ መቅካእኤ